የ ቁጥር ዋጋ
ጽሁፍ ወደ ቁጥር መቀየሪያ: ከ ቋንቋ-ነፃ በሆነ መንገድ
መከልከያ: እርዝመት(የ ዴሲማል_መለያያ) = 1, የ ዴሲማል_መለያያ መታየት የለበትም በ ቡድን_መለያያ ውስጥ
የ ቁጥር ዋጋ("ጽሁፍ":ዴሲማል_መለያያ:ቡድን_መለያያ)
ጽሁፍ ዋጋ ያለው የ ቁጥር መግለጫ ነው እና በ ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ መከበብ አለባቸው
ዴሲማል_መለያያ (በ ምርጫ) ለ ዴሲማል መለያያ የ ተጠቀሙትን ባህሪዎች መግለጫ
ቡድን_መለያያ (በ ምርጫ) ለ ቡድን መለያያ የ ተጠቀሙትን ባህሪ(ዎች) መግለጫ
=የ ቁጥር ዋጋ("123.456";".";",") ይመልሳል 123.456