LibreOffice 7.2 እርዳታ
ለ ተመረጠው እቃ ስም ይመድቡ: በሚፈልጉት ጊዜ በ ፍጥነት በ መቃኛ ውስጥ እንዲያገኙት
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Open the context menu for the object - choose Name.
እንዲሁም ስሙ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: እቃውን በሚመርጡ ጊዜ
Enter a name for the selected object. The name will be visible in the Navigator.