LibreOffice 7.3 እርዳታ
ለ አንቀጽ የ ማስረጊያ እና የ ክፍተት ምርጫ ማሰናጃ
To change the measurement units used in this dialog, choose
, and then select a new measurement unit in the Settings area.ይወስኑ የ ክፍተት መጠን እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ እና በ ቀኝ መስመር መካከል እና በ አንቀጾች ውስጥ
እርስዎ ከ ገጽ ጠርዝ ጀምሮ ማስረግ የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ክፍተት መጠን ያስገቡ: እርስዎ አንቀጹ ከ ገጽ መስመር ጀምሮ እንዲስፋፋ ከፈለጉ: የ አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ: ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ግራ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ግራ ገጽ መስመር አንጻር: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ቀኝ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ቀኝ ገጽ መስመር አንጻር
እርስዎ ከ ገጽ ጠርዝ ጀምሮ ማስረግ የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ክፍተት መጠን ያስገቡ: እርስዎ አንቀጹ ከ ገጽ መስመር ጀምሮ እንዲስፋፋ ከፈለጉ: የ አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ: ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ቀኝ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ቀኝ ገጽ መስመር አንጻር: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ግራ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ግራ ገጽ መስመር አንጻር
እርስዎ በሚወስኑት መጠን የ አንቀጽ መጀመሪያ መስመር ማስረጊያ: ተንሳፋፊ ማስረጊያ ለ መፍጠር አዎንታዊ የ ቁጥር ዋጋ ያስገቡ ከ "ጽሁፍ በፊት" እና አሉታዊ የ ቁጥር ዋጋ ያስገቡ ለ "መጀመሪያ መስመር": የ አንቀጽ መጀመሪያ መስመር ለ ማስረግ የ ቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦችን የሚጠቀም ይምረጡ " አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ - ቦታዎች ":
Automatically indents a paragraph according to the font size and the line spacing. The setting in the First Line box is ignored.
በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን ክፍተት መወሰኛ
ከ ተመረጡት አንቀጽ(ጾች) በላይ መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
ከ ተመረጡት አንቀጽ(ጾች) ስር መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
ማንኛውንም ክፍተት መወሰኛ ከዚህ አንቀጽ በፊት እና በኋላ አይፈጸምም ቀደም ያለው እና የሚቀጥለው አንቀጾች ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ ክሆነ
በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት መወሰኛ
Applies single line spacing to the current paragraph. This is the default setting.
Sets the line spacing to 1.15 lines.
Sets the line spacing to 1.5 lines.
Sets the line spacing to two lines.
ይህን ምርጫ ይምረጡ እና ከዛ ያስገቡ በ ፐርሰንት ዋጋ በ ሳጥን ውስጥ: ይህ 100% የሚወክለው ነጠላ መስመር ክፍተት ነው
አነስተኛ የ መስመር ክፍተት ዋጋ ማሰናጃ: እርስዎ በ ሳጥን ውስጥ በሚያስገቡት
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ተለያያ የ ፊደል መጠን በ አንቀጽ ውስጥ: የ መስመር ክፍተት ራሱ በራሱ ይስተካከላል ወደ ትልቁ የ ፊደል መጠን: እርስዎ የሚመርጡ ከሆነ ተመሳሳይ ክፍተት መስመሮች: ዋጋ ይወስኑ ቢያንስ ተመሳሳይ የሆነ ከ ትልቁ የ ፊደል መጠን ጋር
እርስዎ በ መስመሮች መካከል ላስገቡት ክፍተት የ ቁመት ክፍተት እርዝመት ማሰናጃ
Sets the line spacing to exactly match the value that you enter in the box. This can result in cropped characters.
መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት ዋጋ ያስገቡ