LibreOffice 7.4 እርዳታ
የታሰሱ ምስሎች ለማስገባት: ማሰሻው መገናኘት አለበት ከ እርስዎ ስርአት ጋር እና የማሰሻ ሶፍትዌር መገጠም አለበት
ማሰሻው የ TWAIN ደረጃ መደገፍ አለበት ማሰሻው የ SANE ደረጃ መደገፍ አለበት
ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ የ ታሰሰውን ምስል ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ
ይምረጡ ማስገቢያ - መገናኛ - ማሰሻ እና ይምረጡ የ ማሰሻውን ምንጭ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ
የማሰሻውን መመሪያ ይከተሉ