LibreOffice 7.1 እርዳታ
መቀየሪያ ሀረግ ወደ ቁጥር መግለጫ
ዋጋ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)
ድርብ
ጽሁፍ: ሀረግ ቁጥር የሚወክል
የ ዋጋ ተግባር በ መጠቀም: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ሀረግ ቁጥሮችን የሚወክሉ ወደ ቁጥሮች መግለጫዎች: ይህ ግልባጭ ነው የ ሀረግ ተግባር: ሀረግ በ ከፊል ቁጥሮች ከያዘ: የ መጀመሪያው ተገቢ ባህሪዎች የ ሀረጉ ይቀየራሉ: ሀረጉ ምንም ቁጥሮች ካልያዘ: የ ዋጋ ተግባር 0 ዋጋ ይመልሳል
Sub ExampleVal
MsgBox Val("123.123")
MsgBox Val("A123.123")
End Sub