LibreOffice 7.2 እርዳታ
ለ መሳያ ወይንም ለ ማቅረቢያ ሰነዶች ባጠቃላይ ምርጫ መወሰኛ
ከበራ: እርስዎ ጽሁፍ ማረም ይችላሉ ወዲያውኑ የ ጽሁፍ እቃ ከ ተጫኑ በኋላ: ከጠፋ: እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ጽሁፍ ለማረም
በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ማስነሳት ይችላሉ የ ጽሁፍ ማረሚያ ዘዴ በፍጥነት ማረሚያ ማስቻያ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ
Specifies whether to select a text box by clicking the text.
In the area of the text box that is not filled with text, an object behind the text box can be selected.
በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ማስነሳት ይችላሉ ይህን ዘዴ ይምረጡ የ ጽሁፍ ቦታ ብቻ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ
ይጀምር እንደሆን መወሰኛ የ ቴምፕሌት ይምረጡ መስኮት ማቅረቢያ በሚከፍቱ ጊዜ በ ፋይል - አዲስ - ማቅረቢያ :
በ ዋናው ተንሸራታች ገጽ ላይ እቃዎችን ማጠራቀሚያ ይታዩ እንደሆን መወሰኛ ይህ ማሳያውን ያፋጥነዋል: ምልክቱን ያጥፉ ከ መደብ ማጠራቀሚያ መጠቀሚያ ምርጫ እርስዎ ማሳየት ከ ፈለጉ ይዞታዎችን በ ዋናው ተንሸራታች ላይ
ይህን ካስቻሉ : ኮፒ ይቀመጣል እርስዎ በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ተጭነው ይዘው የ ትእዛዝCtrl ቁልፍ ተመሳሳይ ነው ለ መፈጸም እቃዎችን ለማዞር እና እንደገና ለመመጠን: ዋናው እቃ አሁን ባላበት ቦታ እና መጠን ይቆያል
እርስዎ እቃ ለማንቀሳቀስ ይወስኑ በ ማዞሪያ መሳሪያ አስችለው እቃ ሁልጊዜ ይንቀሳቀሳል ምልክት ካልተደረገበት: የ ማዞሪያ እቃ መጠቀም ይችላሉ እቃ ለማዞር
አንፃራዊ ማሰለፊያ መፈጸሚያ ለ ቤዤ ነጥቦች እና 2ዲ እቃዎች መሳያ ለ እያንዳንዳቸው እርስዎ እቃዎችን በሚያጣምሙ ጊዜ
Determines the Unit of measurement for presentations.
በ tab ማስቆሚያ መካከል ያለውን ክፍተት መግለጫ
እርስዎ ብሉቱዝ ማስቻል እንደሚፈልጉ ይወስኑ ለ ርቀት መቆጣጠሪያ ማስደነቂያ በሚሄድ ጊዜ ምልክቱን ያጥፉ የ ርቀት መቆጣጠሪያ ማስቻያ የ ርቀት መቆጣጠሪያ ለማሰናከል
እርስዎ ማስቻል ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ የ ማቅረቢያ ክፍል ተንሸራታች በሚታይ ጊዜ
የ መሳያ መጠን በ ማስመሪያዎች ላይ መወሰኛ
ለ አሁኑ ሰነድ በዚህ አካባቢ ማሰናጃዎች ዋጋ አላቸው
መወሰኛ ለ LibreOffice ማስደነቂያ ማስሊያ ለ አንቀጽ ክፍተት በ ቀጥታ እንደ Microsoft PowerPoint.
Microsoft PowerPoint የ ታች ክፍተት መጨመሪያ ለ አንቀጽ ወደ ላይ ክፍተት ወደሚቀጥለው አንቀጽ ለ ማስላት ጠቅላላ ክፍተት በ ሁለቱም አንቀጾች መካከል LibreOffice ማስደነቂያ የሚጠቀመው ከ ሁለቱ ክፍተቶች መካከል ትልቁን ብቻ ነው