በራሱ አራሚ
ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ
በራሱ አራሚ ማሰናጃ የሚፈጸመው እርስዎ የ ክፍተት ማስገቢያውን ሲጫኑ ነው ቃል ካስገቡ በኋላ
የ በራሱ አራሚ ገጽታ ለ ማብራት እና ለ ማጥፋት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ማስገቢያ እና በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በምጽፍ ጊዜ: የ በራሱ አራሚ ማሰናጃ ለ ጠቅላላ ሰነዱ ለ መፈጸም: ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ – መፈጸሚያ:
የ መቀየሪያ ሰንጠረዥ ማረሚያ ለ ራሱ በራሱ አራሚ ወይንም መቀየሪያ ቃላቶች ወይንም አሕፃሮተ ቃል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይወስኑ የ አሕፃሮተ ቃል ወይንም ፊደል ቅልቅሎች እርስዎ LibreOffice ራሱ በራሱ እንዳይታረም የሚፈልጉትን
ይምረጡ ከ ምርጫዎች ውስጥ ለ ራሱ በራሱ ስህተት እንዲያርም እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
መወሰኛ የ በራሱ አራሚ ምርጫ ለ ትምህርተ ጥቅስ ምልክቶች እና ለ ተወሰነ ምርጫ ለ ጽሁፉ ቋንቋ
እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ቃላቶች ራሱ እንዲጨርስ ምርጫ ማሰናጃ
Smart Tags
እርስዎ ቢያንስ አንድ የ Smart Tag ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ: ለ እርስዎ ይታያል የ Smart Tags ገጽ
የ ንግግር ቁልፎች
እንደ ነበር መመለሻ
የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው
መሰረዣ
ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ
እሺ
ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ