LibreOffice 7.1 እርዳታ
የ ፋይል ባህሪዎች: እንደ ደራሲ ስም: ጉዳይ: እና ቁልፍ ቃሎች: እርስዎን ይረዳዎታል ለ ማስተዳደር እና ለ መለየት የ እርስዎን ሰነድዶች: LibreOffice እንዲሁም የ ፋይል ስታስቲክስ ይከታተላል: የ ቃላቶች ቁጥር ያካትታል: የ ገጾችን ቁጥር በ ሰነድ ውስጥ: እና ራሱ በራሱ ይጨምራል ስታስቲክስ እንደ የ ፋይል ባህሪ
እርስዎ የ ፋይል ባህሪዎች ለ አሁኑ ሰነድ መመልከት ይችላሉ ወይንም ለ ሰነድ በ መስኮት የ ፋይል መክፈቻ ንግግር ውስጥ .
ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ
ፋይል ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
በ ቀኝ-ይጫኑ እና ይምረጡ ባህሪዎች