LibreOffice 7.1 እርዳታ
ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ሰንጠረዥ በ መጎተት እና በ መጣል ሰንጠረዡን ወደ ሰንጠረዥ ማጠራቀሚያ ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ የ ዳታ ማያያዣ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ በ መጀመሪያው ገጽ ውስጥ: በ ሰንጠረዥ ኮፒ ማድረጊያ ንግግር ውስጥ: የ አምዶች መመደቢያ ንግግር ይከፈታል እንደ ሁለተኛ መስኮት: እና እርስዎ ይህን ንግግር መጠቀም ይችላሉ ይዞታዎችን ለማስቀመጥ ከ ዳታ ሜዳ ወደ ሰንጠረዥ ምንጭ ውስጥ ወደ የ ተለየ የ ዳታ ሜዳ በ መድረሻው ሰንጠረዥ ውስጥ
የ ዳታ ሜዳዎች ዝርዝር ከ ሰንጠረዥ ምንጭ ውስጥ: የ ዳታ ሜዳ የሚያካትት ከ ሰንጠረዥ ምንጭ ውስጥ ወደ መድረሻው ሰንጠረዥ: ይምረጡ ከ ምልክት ማድረጊያው ሳጥን ፊት ለ ፊት ከ ዳታ ሜዳ ስም ውስጥ: ይዞታዎችን ለ ማስቀመጥ ከ ዳታ ሜዳ ውስጥ በ ሰንጠረዥ ምንጭ ውስጥ ወደ የ ተለያዩ ዳታ ሜዳ ውስጥ በ መደረሻው ሰንጠረዥ ውስጥ: ይጫኑ የ ዳታ ሜዳ ከ ሰንጠረዥ ዝርዝር ምንጭ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች ለማካተት በ መድረሻው ሰንጠረዥ ውስጥ ይጫኑ ሁሉንም .
በ መድረሻ ሰንጠረዥ ውስጥ የሚቻሉ የ ዳታ ሜዳዎች ዝርዝር: የ ተመረጡት የ ዳታ ሜዳዎች ብቻ ከ ሰንጠረዥ ምንጭ ዝርዝር ውስጥ ይካተታሉ በ መድረሻው ሰንጠረዥ ውስጥ
Moves the selected entry up one position in the list.
Moves the selected entry down one position in the list.
ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጫ
ሁሉንም የ ምልክት ማድረጊያዎች ከ ዝርዝር ውስጥ ማጽጃ