ማሰለፊያ
የ ተመረጠውን እቃ ማሰለፊያ ማሻሻያ
ማሰለፊያ
በ ግራ ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል ከ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
በ አግድም መሀከል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
በ ቀኝ ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው የ ቀኝ ጠርዝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
ከ ላይ ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ቁመት መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
ከ ታች ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል